• Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

  • By: DW.COM | Deutsche Welle
  • Podcast

Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

By: DW.COM | Deutsche Welle
  • Summary

  • አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ
    2024 DW.COM, Deutsche Welle
    Show More Show Less
Episodes
  • ክፍል 26 – እኛ የምንፈልገው አብሮ መሆንን ብቻ ነው
    Jan 23 2010
    አንድ ታዋቂ ዘፍኝ - እና የታወቀ ዘፈን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 25 – በመጀመሪያ ትናንሽ ስራዎች አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
    Jan 23 2010
    ዶክተር ቱርማን ለአንድሪያስ ሳለ አዲስ ፕሮጀክቱ ይነግረዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ ማሟያዎች
    Show More Show Less
    14 mins
  • ክፍል 24 – ሙታን ሁሌ ሙት አልደሉም
    Jan 23 2010
    አንድሪያስና ኤክስ ታዋቂ የሆኑ ሰዎች ጋር በእንግድነት ተጠርተዋል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ሌላ አዲስ ሰዋሰው የለም
    Show More Show Less
    20 mins

What listeners say about Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Average Customer Ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.

In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.